ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ on LinkedIn: #ethiopia #join_our_telegram_channel (2024)

ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ

💰 የፋብሪካ - ሕንፃ - መጋዘንና አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ሽያጭና ግዢ አቅራቢ ባለሙያ 💰 investment - factory - all types of warehouse supply rent & sell Broker

  • Report this post

#Ethiopia #2235 📥🛠ለኪራይ የቀረቡ የተለያዮ መጋዘኖች ለፋብሪካ ስራ የተለያየ ስፋት ያላቸዉ ቦታዎች🌍አዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ የሚገኙ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬1)- ኪራይ መጋዘን ቃሊቲ አካባቢ👉አጠቃላይ መጋዘን👉7,500 ካሬ👉መጋዘኑ ያረፈበት: 2,000 ካሬ👉መብራት: 3-phase👉G+1-ቢሮ አለዉ💰ዋጋ: 800,000 birr ከነ ቫቱ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬2)- ኪራይ መጋዘን ቃሊቲ አካባቢ👉አጠቃላይ መጋዘን👉10,000 ካሬ👉መጋዘኑ ያረፈበት: 4250 ካሬ👉መብራት: 630 Kva💰ዋጋ: 2,500,000 birr▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬3)- ኪራይ መጋዘን ቃሊቲ 👉አጠቃላይ መጋዘን👉5,500 ካሬ👉መጋዘኑ ያረፈበት: 2,500 ካሬ👉መብራት: 630 kva💰ዋጋ: 850,000 birr▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬4)- ኪራይ መጋዘን ቃሊቲ 👉አጠቃላይ መጋዘን👉6,500 ካሬ👉መጋዘኑ ያረፈበት: 2500 ካሬ👉መብራት: 3-phase💰ዋጋ: 1,300,000 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬5)- ኪራይ መጋዘን ቃሊቲ 👉አጠቃላይ መጋዘን👉4,500 ካሬ👉መጋዘኑ ያረፈበት: 2000 ካሬ👉መብራት: 3-phase💰ዋጋ: -800,000 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬💰ሁሉም ዋጋዎች የተወሰነ ድርድር አላቸው 📲 0938484856 📲 📲 0911664359 📲👉በመላው አዲስ አበባ በሁሉም ክ/ከ እና በ6 የሸገር ከተሞች ላይ የተለያዩ ስፋት ይዘት እና አገልግሎት የሚሰጡ በርካታ የመጋዘን ኪራዮች በአማራጮች አሉን እርስዎ ብቻ ይደውሉ ፍላጎትዎን ማቅረቡን ለኛ ይተውት#Join_our_telegram_channel https://t.me/Ermyas27* ነግረውን የማናቀርበው የማይፈልጉትን ብቻ ነው *

  • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ on LinkedIn: #ethiopia #join_our_telegram_channel (2)
Like Comment

To view or add a comment, sign in

More Relevant Posts

  • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ

    💰 የፋብሪካ - ሕንፃ - መጋዘንና አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ሽያጭና ግዢ አቅራቢ ባለሙያ 💰 investment - factory - all types of warehouse supply rent & sell Broker

    • Report this post
    • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ on LinkedIn: #ethiopia #join_our_telegram_channel (4)

    1

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ

    💰 የፋብሪካ - ሕንፃ - መጋዘንና አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ሽያጭና ግዢ አቅራቢ ባለሙያ 💰 investment - factory - all types of warehouse supply rent & sell Broker

    • Report this post
    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ

    💰 የፋብሪካ - ሕንፃ - መጋዘንና አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ሽያጭና ግዢ አቅራቢ ባለሙያ 💰 investment - factory - all types of warehouse supply rent & sell Broker

    • Report this post

    #Ethiopia #2237 ⚙️የማርብል ፋብሪካ አጠቃላይ ሽያጭ ⚙️Marble processing factory full sell💰🗞በባንክም በካሽም የሚሸጥ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬Location : Holeta ሆለታ ከተማ ላይ የሚገኝ📥total area: 10,000 m2📥Has two warehouse 👉1ኛው - 1,000 m2👉2ኛው - 600 m2▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬Machinery list_______________🚧 315 KW Transformer⚙️ CNC slab polishing machine⚙️ CNC slab cutting machine 🛠 ⁠gange saw 🛠 ⁠edge polishing⚙️ manual slab cutting machine 🛠 ⁠wastage optimized 🗞full Document▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬💰 price: 80 ሚሊዮን 💰ቀርበው አይተው ይደራደሩ🔹2% የሽያጭ ኮሚሽን ለሚከፍል ገዢ ብቻ💯ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ወይም በቀጥታ ዋናውን ገዢ የያዘ ደላላ ብቻ ይደውልልኝ 📲 0938484856 📲 📲 0911664359 📲👉ምን አይነት ፋብሪካ ወይም የፋብሪካ ማሽነሪ መግዛት ነው የፈለጉት ? ወይስ መሸጥ የፈለጉት ? ይቻላል ሁሉም አለ እርስዎ ብቻ ይደውሉ #ermyas27_ሜናናው 👉ተጨማሪ በርካታ የፋብሪካዎች ሽያጭና የፋብሪካ ማሽነሪ ሽያጮች በአማራጭ ማየት ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇👇#Join_our_telegram_channel https://t.me/Ermyas27* ጠይቀውን የማናቀርብልዎ የማይፈልጉትን ብቻ ነው *

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ

    💰 የፋብሪካ - ሕንፃ - መጋዘንና አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ሽያጭና ግዢ አቅራቢ ባለሙያ 💰 investment - factory - all types of warehouse supply rent & sell Broker

    • Report this post

    #Ethiopia #2238 🛠አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ መጋዘን ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬📥 5,370 m2, In Title Deed || በካርታ🛠 Warehouse | 1,000 m2 | መጋዘን🌍 ቦታ በዚህ ሊንክ ያገኛሉ 👇👇👇 https://t.me/Ermyas27🚙 ከአስፋልት ጀርባ ወይም 5ዐ ሜትር ብቻ የገባ🚧 Transformer |315 KVA| ትራንስፎርመር🛠 ለወተት ተዋፅዎ የተወሰደ 🗞ዘርፉን መቀየር የሚቻል 🛠 መብራት እና ውኃ ያለው ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬💰 ዋጋ: 30 ሚሊዮን 💰 ቀርበው አይተው መደራደር ይችላሉ 💯ትክክለኛ ተከራይ ከሆኑ ብቻ ወይም በቀጥታ ዋናውን ተከራይ የያዘ የድለላ ባለሙያ ብቻ ይደውልልኝ 📲 0938484856 📲 📲 0911664359 📲👉ለኪራይና ለሽያጭ የቀረቡ ለተለያዩ ለፋብሪካ ምርት ለዕቃ ማከማቻ የሚሆኑ ሰፋፊ ካሬሜትር ያላቸው መጋዘኖች በተለያዩ የአዲስ አበባ ክ/ከተሞችና የሸገር ከተሞች ላይ በአማራጭ አለን#ermyas27_ሜናናው 👉ተጨማሪ የተለያዩ የመጋዘን ሽያጭና ኪራይ በአማራጭ ማየት ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ብቻ ያገኛሉ 👇👇👇#Join_our_telegram_channel https://t.me/Ermyas27*ድለላ ለኛ ስነምግባር የተሞላበት ሙያ ነው*

    • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ on LinkedIn: #ethiopia #join_our_telegram_channel (9)
    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ

    💰 የፋብሪካ - ሕንፃ - መጋዘንና አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ሽያጭና ግዢ አቅራቢ ባለሙያ 💰 investment - factory - all types of warehouse supply rent & sell Broker

    • Report this post

    #Ethiopia #2242 🏢የG+5 የገስት ሀውስ ሕንፃ ሽያጭ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🌍ቦሌ ሩዋንዳ ላይ የሚገኝ🏢 ህንፃ ያረፈ: 200 ካሬ 🎁 ወርሃዊ ገቢ: 1,400,000 birr 🗞 ገቢው የተረጋገጠ ደረሰኝ የሚቆረጥበት ነው ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬💰ዋጋ 110 ሚሊዮን 💰ቀርበው አይተው መደራደር ይችላሉ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🔹2% የሽያጭ ኮሚሽን ለሚከፍል ገዢ ብቻ💯ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ወይም በቀጥታ ዋናውን ገዢ የያዘ ደላላ ብቻ ይደውልልኝ 📲 0938484856 📲 📲 0911664359 📲 👉ሕንፃ የገበያ ማዕከል ሞል መግዛት ነው መሸጥ የፈለጉት ይቻላል ሁሉም አለ እርስዎ ብቻ ይደውሉ #ermyas27_ሜናናው 👉ተጨማሪ በርካታ የገበያ ማዕከል የሞሎች የተለያዩ ሕንፃዎች ሽያጭ በአማራጭ ማየት ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇👇#Join_our_telegram_channel https://t.me/Ermyas27* ጠይቀውን የማናቀርብልዎ የማይፈልጉትን ብቻ ነው *

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ

    💰 የፋብሪካ - ሕንፃ - መጋዘንና አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ሽያጭና ግዢ አቅራቢ ባለሙያ 💰 investment - factory - all types of warehouse supply rent & sell Broker

    • Report this post

    #Ethiopia #2243 📥ለፋብሪካ ስራ የሚሆኑ ለሽያጭ የቀረቡ መጋዝኖች 🌍አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬(1), የሚሸጥ መጋዘን👉 location: A.A ,On main road👉 አጠቃላይ መጋዘን👉በካርታ: 1,130 ካሬ👉 በይዞታ: 1,500 ካሬ👉መጋዘኑ ያረፈበት: 700 ካሬ👉መብራት = 125 Kva 💰አጠቃላይ ዋጋ፡ 55 ሚሊዮን ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬(2), የሚሸጥ መጋዘን👉 location: A.A ,On main road👉 አጠቃላይ መጋዘን👉 በካርታ : 1,200 ካሬ👉 መጋዘኑ ያረፈበት: 800 ካሬ👉 መብራት = 3-phase💰 አጠቃላይ ዋጋ፡ 65 ሚሊዮን ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬(3), የሚሸጥ መጋዘን👉 location: A.A, bulbula👉 አጠቃላይ መጋዘን👉በካርታ: 2,000 ካሬ👉መጋዘን ያረፈበት: 500 ካሬ👉መብራት = 315 Kva 👉 Bank-loan: 20 mill💰አጠቃላይ ዋጋ፡ 42 ሚሊዮን ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬(4), የሚሸጥ መጋዘን👉 location: A.A , Kality👉 አጠቃላይ መጋዘን👉በካርታ: 2,000 ካሬ👉መጋዘኑ ያረፈበት: 600 ካሬ👉መብራት = 3-phase💰 አጠቃላይ ዋጋ፡ 80 ሚሊዮን ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬(5), የሚሸጥ መጋዘን👉location: A.A ,kality👉አጠቃላይ መጋዘን👉በካርታ: 2,000 ካሬ👉መጋዘኑ ያረፈበት: 450 ካሬ👉መብራት = 3-phaseአጠቃላይ 💰 ዋጋ፡ 75 ሚሊዮን ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬(6), የሚሸጥ መጋዘን👉 location: A.A ,kality👉 አጠቃላይ መጋዘን👉በካርታ: 2,500 ካሬ👉በይዞታ: 3,000 ካሬ👉መጋዘኑ ያረፈበት: 500 ካሬ👉መብራት = 315 Kva 👉አጠቃላይ ዋጋ፡ 95 ሚሊዮን ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬(7), የሚሸጥ መጋዘን👉 location: Kality ,On main road👉 አጠቃላይ መጋዘን👉በካርታ: 2,200 ካሬ👉በይዞታ: 2,500 ካሬ👉መጋዘኑ ያረፈበት: 700 ካሬ👉መብራት = 315 Kva 💰 አጠቃላይ ዋጋ፡ 125 ሚሊዮን ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬(8), የሚሸጥ መጋዘን👉On main road👉 አጠቃላይ መጋዘን👉በካርታ: 2,000 ካሬ👉መጋዘኑ ያረፈበት: 700 ካሬ👉መብራት = 250 Kva 💰አጠቃላይ ዋጋ፡ 115 ሚሊዮን▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬💰ሁሉም ዋጋዎች ላይ ቀርበው አይተው መደራደር ይችላሉ 📲 0938484856 📲 📲 0911664359 📲👉በመላው አዲስ አበባ በሁሉም ክ/ከ እና በ6 የሸገር ከተሞች ላይ የተለያዩ ስፋት ይዘት እና አገልግሎት የሚሰጡ በርካታ የመጋዘን ኪራዮች በአማራጮች አሉን እርስዎ ብቻ ይደውሉ ፍላጎትዎን ማቅረቡን ለኛ ይተውት#ermyas27_ሜናናው 👉ተጨማሪ በርካታ ለኪራይ የቀረቡ የመጋዘን አማራጮች ከታች ባለው ሊንክ ያገኛሉ 👇👇#Join_our_telegram_channel https://t.me/Ermyas27

    • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ on LinkedIn: #ethiopia #join_our_telegram_channel (12)
    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ

    💰 የፋብሪካ - ሕንፃ - መጋዘንና አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ሽያጭና ግዢ አቅራቢ ባለሙያ 💰 investment - factory - all types of warehouse supply rent & sell Broker

    • Report this post

    የከተማ መሬት መረጃ አያያዝ ስርአት / ካዳስተር/ ምንነትና የሚያስገኘው ጠቀሜታ =============================ካዳስተር ማለት የመሬት ይዞታን መሰረት ያደረገ የመሬት መረጃ ሥርዓት ሲሆን የሚደራጁት መረጃዎችም በዋናነት ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ ይኸውም የካርታ መረጃ (spatial data) አንዱ ሲሆን የይዞታውን መገኛ ቦታ፣ ወሰኑን፣ ስፋቱንና ቅርፁን፣ አጎራባች ይዞታዎችን እንዲሁም አዋሳኝ መንገዶችን የሚያሳይ ይሆናል፡፡ ሁለተኛው ገላጭ መረጃ (non-spatial data) በመባል ይታወቃል፡፡ ይህም የባለይዞታውን ማንነት (ስም፣ አድራሻ፣ ጾታ፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ ወዘተ.)፣ በይዞታው ላይ ያለው መብት፣ ክልከላና ኃላፊነት፣ የቦታው አገልግሎትና ደረጃ፣ ወዘተ. እንደ ካዳስተር ዓይነቱ ተዘርዝረው የሚያዙ መረጃዎችን የሚያካትት ሲሆን እነዚህ ሁለት የመረጃ ዓይነቶችም በልዩ የይዞታ መለያ ኮድ እንዲገናኙ ይደረጋል፡፡ ካዳስተር ህጋዊ ካዳስተር ፤ፊስካል ካዳስተር እና ሁለገብ ወይም ሁሉን አቀፍ ካዳስተር ተብሎ በሦስት ይከፈላል፡፡ ህጋዊ ካዳስተር ተብሎ የሚጠራው ለእያንዳንዱ ህጋዊ ወሰን ለተለየለት ይዞታ፣ የይዞታ መብት፣ ክልከላና ኃላፊነት የሚያመለክት መረጃ ከይዞታው ካርታ ጋር አጣምሮ የያዘ ወቅታዊ የመሬት ይዞታ መረጃ ሥርዓት ሲሆን አስፈላጊነቱም የትኛው ይዞታ በማንና በምን አግባብ ተይዟል የሚለውን በማጣራት የባለይዞታው የይዞታ ዋስትና የሚረጋገጥበት ይሆናል፡፡ ሁለተኛው ፊስካል ካዳስተር ሲሆን በይዞታው ላይ ስላረፈው ቋሚ ንብረት ዝርዝር መረጃ እና የመሬቱን ወቅታዊ ግምት ከይዞታው ካርታ ጋር የሚይዝ ሆኖ ለቦታና ለንብረት ግብር ክፍያ የሚያገለግል ሥርዓት ነው፡፡ ሦስተኛው የካዳስተር ዓይነት ሁለገብ ወይም ሁሉን አቀፍ ካዳስተር የሚባለው ሲሆን በሁለቱ የካዳስተር ዓይነቶች የተገለፁትን መረጃዎች የሚይዝ ሆኖ በተጨማሪም የመሰረተ-ልማት፣ የአካባቢ ጥበቃ እና ሌሎች መረጃዎችን እና ካርታን አካቶ የሚይዝ የመረጃ ሥርዓት ነው፡፡የካዳስተር ሥርዓት በመገንባት ሂደት በርካታ ልምድ ያላቸውና ብዙ ርቀት የሄዱ አገሮች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ በዚህ የግንባታ ሂደት እያንዳንዱ አገር ከራሱ ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር አጀማመሩና አካሄዱ የተለያየ ነው፡፡ በእኛ አገር ደረጃም ከዚህ ቀደም በከተማ ደረጃ ሥርዓቱን ለመዘርጋት በርካታ ጥረቶች ተደርገዋል፤ የተሞከረውም ሁለ-ገብ ካዳስተርን በመዘርጋት ነበር፤ ሆኖም ግን የሚፈለገውን ውጤት ሊያመጣና የሥርዓቱን ዘለቄታዊነት የሚያረጋግጥ ሊሆን አልቻለም፡፡ በመሆኑም በቅድሚያ ባለይዞታውን ተጠቃሚ የሚያደርገው ከተማ አስተዳደሮችም መሬታቸውን ቆጥረው ሊያውቁ የሚችሉበትን የህጋዊ ካዳስተር በመዘርጋት በመቀጠልም የፊስካል ካዳስተር ብሎም ወደ ሁለ-ገብ ካዳስተር የሚያድግ ሥርዓት መዘርጋቱ ሥርዓቱን ቀጣይ ለማድረግ የሚያስችል መሆኑን በመገንዘብ በአገራችን በሚገኙ ከተሞች ተግባራዊ ማድረግ እጅግ በጣም አስፈላጊ ሁኖ ተገኝቷል፡፡ መሬት በቁጠባ ሊተዳደር የሚገባው አላቂ ሃብት በመሆኑ በአጠቃቀም እንዳይባክን ብክነት የሚወገድበትን አሰራር መፍጠር ያስፈልጋል፡፡ የመሬት መረጃ አያያዝ እንደ ወቅቱ የቴክኖሎጂ ደረጃ መንግስታት መሬትን ለማስተዳደር እንደሚከተሉት የመሬት አስተዳደር እንዲሁም መረጃን ዘመናዊ ለማድረግ ካላቸው ቁርጠኝነት ጋር ተያይዞ የሚወሰን ሲሆን ይህም በፖሊሲዎች እና በህግ ማዕቀፎች ላይ የሚንጸባረቅ ይሆናል፡፡

    • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ on LinkedIn: #ethiopia #join_our_telegram_channel (14)

    1

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ

    💰 የፋብሪካ - ሕንፃ - መጋዘንና አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ሽያጭና ግዢ አቅራቢ ባለሙያ 💰 investment - factory - all types of warehouse supply rent & sell Broker

    • Report this post

    Hi everyone - I am looking for a new role and would appreciate your support. Thank you in advance for any connections, advice, or opportunities you can offer. #OpenToWork

    This content isn’t available here

    Access this content and more in the LinkedIn app

    1

    1 Comment

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ

    💰 የፋብሪካ - ሕንፃ - መጋዘንና አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ሽያጭና ግዢ አቅራቢ ባለሙያ 💰 investment - factory - all types of warehouse supply rent & sell Broker

    • Report this post

    📲 በመረጡት የሶሻል ሚዲያ ሊንክ ያገኙናል 📲▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🌍በፌስቡክ (Facebook)👇👇https://lnkd.in/e_U5EZ4t▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🌍በቴሌግራም (telegram)👇👇https://t.me/Ermyas27▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🌍በቲክቶክ (tiktok)👇👇tiktok.com/@ermyas2727▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🌍በኢንስታግራም (Instagram)👇👇https://lnkd.in/eU9vnpqd▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🌍በዩቲዩብ (YouTube) 👇👇https://lnkd.in/eMm2YxBC▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🌍በዋትስ አፕ (whatsapp)👇👇https://lnkd.in/eSxCUdXD▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬👉ለማከራየት የፈለጉት መጋዘን አሎት ? 👉ለመሸጥ የፈለጉት መጋዘንስ አሎት ?👉መጋዘን መከራየት ነው የፈለጉት ?👉ለፋብሪካ መጋዘን መግዛት ይፈልጋሉ ?➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞🛠📥⚙️📥🌍 በተለይ በዚህ ዘርፍ በመላ ሀገሪቱ ለፋብሪካና ለክምችት የሚሆኑ የመጋዘን ኪራይና ሽያጭ በማቅረብ ሰፊ የመረጃ ኔትወርክ እና በዘርፉ የረጅም ጊዜ የስራ ልምድ ያለን በሳል የደላሎች ስብስብ ነን ➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞🌍በመላው አዲስ አበባ በሁሉም ክ/ከተሞች በ-6 ቱም የሸገር ሲቲ ከተሞች እና በተለያዩ የክልል ከተሞች ላይ የመጋዘን ኪራይና ሽያጭ አቅርቦት በአማራጭ እንደፍላጎትዎ አለን➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞🛠 ለፋብሪካ የተዘጋጁ መጋዘንና ቦታ🛠 ለክምችት የሚሆኑ ከአነስተኛ እስከ ግዙፍ መጋዘኖች 🛠 የባንክ ዕዳ ያለባቸው የፋብሪካ መጋዘኖች🛠 በማኑፋክቸሪንግ የተወሰዱ ለፋብሪካ ግንባታ የሚሆኑ ባዶ ቦታዎች▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬➨የተለያዮ ፋብሪካዎች➨ኢንዱስትሪዎች➨ማሽነሪዎች ➨መጋዘኖች➨ሕንፃዎች ➨የሆቴልና ሆስፒታል ሽያጮች ➨መሉ የአፓርታማ ሕንፃዎች ➨ባዶ የቢዝነስ ቦታዎች ሽያጭ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬📲 እርስዎ ብቻ ይደውሉ 📲 ባዘዙን መስፈርት የፍላጎትዎን ማቅረቡን ለኛ ይተውት 📲 09 38 48 48 56 📲 📲 09 11 66 43 59 📲▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬* ነግረውን የሚናቀርበው የማይፈልጉትን ብቻ ነው *

    • ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ on LinkedIn: #ethiopia #join_our_telegram_channel (19)

    1

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ on LinkedIn: #ethiopia #join_our_telegram_channel (21)

ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ on LinkedIn: #ethiopia #join_our_telegram_channel (22)

48 followers

  • 29 Posts

View Profile

Follow

Explore topics

  • Sales
  • Marketing
  • Business Administration
  • HR Management
  • Content Management
  • Engineering
  • Soft Skills
  • See All
ሜናናው PROPERTY ኤርምያስ on LinkedIn: #ethiopia #join_our_telegram_channel (2024)
Top Articles
Latest Posts
Article information

Author: Jamar Nader

Last Updated:

Views: 5706

Rating: 4.4 / 5 (55 voted)

Reviews: 86% of readers found this page helpful

Author information

Name: Jamar Nader

Birthday: 1995-02-28

Address: Apt. 536 6162 Reichel Greens, Port Zackaryside, CT 22682-9804

Phone: +9958384818317

Job: IT Representative

Hobby: Scrapbooking, Hiking, Hunting, Kite flying, Blacksmithing, Video gaming, Foraging

Introduction: My name is Jamar Nader, I am a fine, shiny, colorful, bright, nice, perfect, curious person who loves writing and wants to share my knowledge and understanding with you.